- Details
- Category: Know Your Legal Rights - መብትና ግዴታዎን ይወቁ
- Liku Worku By
- Hits: 2085
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በሰበር በመ/ቁ 205248 (መ/ቁ 44237፣ 38533 ወዘተ) የወራሽነት የምስክር ወረቀት የያዘ ሰው በማንኛውም ጊዜ የውርስ ንብረት ጥያቄ ማንሳት ይችላል በማለት የሰጠው ትርጉም ተለውጧል። በሌላ ልዩ ሕግ የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ የወራሽነት ጥያቄ በፍ/ሕ/ቁ 1000 በተመለከተው የጊዜ ገደብ በይርጋ ይታገዳል። የውርስ ማጣራት ተጠናቆ ንብረቱ የጋራ ባልሆነበት ሁኔታ የወራሽነት ምስክር ወረቀት በመያዝ ብቻ የፍ/ሕ/ቁ 1062 መሠረት በማድረግ ያለጊዜ ገደብ የክፍፍል ጥያቄ ሊነሳ አይችለም የሚል የሕግ ትርጉም ተሰጥቷል። የፍ/ብ/ሕ/ቁ 942፣ 996-998፣ 999-1001፣ 1053፥ 1060፣ 1062፣ 1083፣ 11241(1) (2)
- Details
- Category: Know Your Legal Rights - መብትና ግዴታዎን ይወቁ
- Liku Worku By
- Hits: 422
When it comes to property and financial rights, two concepts often come into play: the right of redemption and equity. While both are crucial in real estate and finance, they serve different purposes and function under distinct legal principles. Let's break down what each term means and how they differ.
Read more: Right of Redemption vs. Equity: Understanding the Key Differences
- Details
- Category: Know Your Legal Rights - መብትና ግዴታዎን ይወቁ
- Liku Worku By
- Hits: 651
Introduction
Ethiopia's recent Foreign Exchange Directive No. FXD/01/2024 aims to modernize the country's foreign exchange market, making it more competitive, transparent, and attractive to foreign investors. The directive outlines the requirements and regulations for both bank-affiliated and independent foreign exchange bureaus.
- Details
- Category: Know Your Legal Rights - መብትና ግዴታዎን ይወቁ
- Yosef Workelule By
- Hits: 3368
Signature under Ethiopian contract law is a topic that involves the rules and principles governing the formation, validity, and interpretation of contracts in Ethiopia.
According to the Ethiopian Civil Code, which is the main source of contract law in Ethiopia, a contract is an agreement between two or more parties that creates, modifies, or extinguishes obligations. A contract can be made orally or in writing unless the law requires a specific form. However, a written contract is usually preferable for evidentiary purposes and to avoid disputes.
- Details
- Category: Know Your Legal Rights - መብትና ግዴታዎን ይወቁ
- Abyssinia Law | Making Law Accessible! By
- Hits: 1875
(ለጉቦኞች አይላላኩ፤ ከተላኩ ዘብጥያ ይላካሉ!)
ይህ አጭር ጽሑፍ በማወቅም ባለማወቅም የወንጀል አድራጊዎች ተልእኮ የሚያስፈጽሙ ሰዎች እንዲጠነቀቁ ለማስቻል በግርድፉ የቀረበ ነው፤ ጥልቀት ያለው ትንተና እንዳይጠብቁ። ጽሑፉ ሰዎች የቆሸሸ ገንዘብ የሚያቀባብሉበት እጃቸው፣ እንዲሁም የጉቦኞች የገንዘብ መላላኪያ የሚያደርጉት የባንክ ሂሳብ ቁጥራቸው አደገኛ መዘዝ ይዞባቸው እንዳይመጣ ሊጠነቀቁ ይገባል የሚል መልእክት ለማስተላለፍ፣ ምናልባትም ለማስጠንቀቅ የቀረበ የሕጉ አጭር መግለጫ ነው። ለሕግ ሙያተኞች ፈጽሞ ጥቅም የለውም ማለት ባይቻልም ዓይነተኛ ጥቅሙ ግን ከሙያው ዓለም ውጪ ላለው ለተራው ማኅበረሰብ ነው። ጽሑፉ ስለማቀባበል የሙስና ወንጀል ውስን የግንዛቤ ማስጨበጫ ነጥቦችን በመያዝ ተዘጋጅቷል። ሕግን አለማወቅ ከተጠያቂነት አያድንምና ይነበብ።
- Details
- Category: Know Your Legal Rights - መብትና ግዴታዎን ይወቁ
- በእሥራኤል በጋሻው By
- Hits: 28165
በቀድሞ አሠሪና ሠራተኛ አዋጅ (አዋጅ ቁጥር 377/1996) እና በአዲሱ አዋጅ (አዋጅ ቁጥር 1156/2011) መካከል የተደረጉ ማሻሻያዎችን ወይም እንደአዲስ የተጨመሩትን የሚያሳይ ሰንጠረዥ