- Details
- Category: Know Your Legal Rights - መብትና ግዴታዎን ይወቁ
ማንኛውንም ቤት፣ ለንግድ ቢሆን ለመኖሪያ፣ ቦታ፣ ክፍል ወይም ተሽከርካሪ የሚያከራዩ ከሆነ ይህንን የሕጉን አንቀጽ ከግምት ያስገቡ፡፡ በ2001 ዓ.ም የወጣው የጸረ ሽብር አዋጅ አዋጅ ቁጥር 652/2001 በአንቀጽ 15 ማንኛውም ቤት፣ ቦታ፣ ክፍል ወይም ተሽከርካሪ ወይም ተመሳሳይ መገልገያ አከራይ (ልብ ይበሉ አከራይ) የሆነ ሰው የተከራዩን ማንነት በዝርዝርና በጽሑፍ የመያዝ እንዲሁም በአቅራቢያው ላለ ፖሊስ ጣቢያ በሃያ አራት ሰዓት ውስጥ የማሳወቅ ግዴታ አለበት ብሎ ደንግጓል፡፡
- Liku Worku By
- Hits: 14828
- Details
- Category: Know Your Legal Rights - መብትና ግዴታዎን ይወቁ
ሰላም የአቢሲኒያ ሎው አንባብያን አንዴት ከርማችኋል፡፡ መብትና ግዴታዎን ይወቁ በሚል ርዕስ ዘርፈ ብዙ ሀሳቦችን እያነሳን መብትና ግዴታችንን የማስተዋወቅ አምድ ከከፈትን ቆየት አልን፡፡ ይህ መብትና ግዴታዎትን ይወቁ በሚል ርዕስ የጀመርነውን ሃሳብ በጣም ጠቃሚ ነው ቀጥሉበት ላላችሁን ምስጋናችን ይድረሳችሁ፡፡
- Liku Worku By
- Hits: 11950
- Details
- Category: Know Your Legal Rights - መብትና ግዴታዎን ይወቁ
የሙስና ወንጀል ጥቆማዎች አቀራረብ
የፌደራል የሥነ ምግባር እና የፀረ - ሙስና ኮሚሽን የሙስና ወንጀልና ብልሹ አሰራርን በተመለከተ ጥቆማዎች የሚቀርቡባቸውን መንገዶች በግልጽ አስቀምጧል፡፡ በዚህ መሠረት ሙስና ወይም ብልሹ አሠራር ተፈጽሟል ብለው የሚያምኑ ከሆነ ከዚህ በሚከተለው መልኩ ማስታወቅ ይቻላል፡፡
- Liku Worku By
- Hits: 22928
- Details
- Category: Know Your Legal Rights - መብትና ግዴታዎን ይወቁ
ልደትና ሞት ጋብቻና ፍቺ የሰው ልጅ ሕይወት የሚጀመርባቸውና የሚጠናቀቅባቸው እንዲሁም የሚያልፍባቸው የሕይወት ኩነቶች ናቸው፡፡ እንግዲህ ወሣኝ ኩነት በመባል የሚታወቁት የልደት፣ የጋብቻ፣ የፍቺ እና የሞት ክስተቶች ናቸው፡፡ እነዚህ ክስተቶች ወሣኝ ኩነቶች የተባሉበት ዋናው ምክንያት በየአገሮች ሕገ-መንግሥትና በዓለም አቀፍ ድንጋጌዎች የታወቁ የሰብዓዊ፣ የማኅበራዊና የፖለቲካ መብቶችን ተፈጻሚ ለማድረግና ለመጠበቅ ወሳኝ የሆኑ ሕጋዊ የግለሰብ ማንነት መረጃዎች ምንጭ በመሆናቸው ነው፡፡ ከዚህ ባሻገር ኩነቶቹ የአንድን አገር ሕዝብ ብዛትና ዕድገትን በትክክል ስለሚያሳዩ፣ ለኅብረተሰቡ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ባሕላዊ አገልግሎት አሰጣጥ ለሚዘጋጁ ዕቅዶች ዝግጅትና አፈጻጸም እስከ ዝቅተኛው አስተዳደር ክፍል አልፎም በግለሰቦች ደረጃ ተፈላጊና ወሳኝ መረጃዎች በመሆናቸው ወሳኝ ኩነት ተብለዋል፡፡
- Liku Worku By
- Hits: 30313
- Details
- Category: Know Your Legal Rights - መብትና ግዴታዎን ይወቁ
ቃብድ የሚለው ቃል በተለምዶ ቀብድ ብለን የመንጠራው ነው፡፡ ሕጋችን ቃብድ ስለሚለው እኛም ቃብድ ብለነዋል፡፡ ያው እናንተ ቀብድ ብላችሁ ተረዱት፡፡
- Gulele Justice By
- Hits: 12795
- Details
- Category: Know Your Legal Rights - መብትና ግዴታዎን ይወቁ
ተቀጥረው የሚሠሩ ሠራተኛ ከሆኑ መሠረታዊ ሕጋዊ መብትና ግዴታ አለበዎት፡፡ ከአሠሪና ሠራተኛ መብትና ግዴታ ተያይዘው ያሉ መብቶች አጅግ በርካታ ቢሆኑም ዋና ዋና የሚባሉትን ግዴታዎች ቢያወቁ ለርሶ ጠቃሚ ይሆናል በሚል እምነት የአሠሪና ሠራተኛ ግዴታዎች ጠቅለል ባለ መልኩ አቅርበነዋል፡፡
- Liku Worku By
- Hits: 13109
More Articles …
Page 3 of 4