Abyssinia Law is a legal resource portal providing open access to primary and secondary legal materials for Ethiopia, such as laws, court decisions, articles, contact guidance, and Lawyers Directory - with texts supplemented by online videos, a discussion forum, and a user blog. The service gives free access to Federal and State consolidated laws of Ethiopia (with status information on whether the law is amended, repealed, or effective)

The legality of sport betting in Ethiopia
Abyssinia Law | Making Law Accessible!
About the Law Blog
The practice of gaming and gambling in most of Ethiopian society is labeled as unlawful, immoral, and unethical. Regardless of this perception gaming and gambling business specifically sport betting business is recently started and developing rapidly in various cities of Ethiopia. Currently, licensed sport betting companies in the country are 46 in number.
Continue reading
የኢትዮጵያ የብር ኖቶችና የባንኮች አገልግሎት አሰጣጥ ሥርዓተ-ልማድ ከአካል-ጉዳተኞች መብት አንጻር  
Abyssinia Law | Making Law Accessible!
Banking & Negotiable Instrument Law Blog
መግቢያ በሀገራችን ከ20 ሚሊዮን  በላይ የአካል ጉዳት ያለባቸው የኅብረተሰብ ክፍሎች ይገኛሉ፡፡ እነዚህ የህብረተሰብ ክፍሎች እንደማንኛውም ሰው የተለያዩ የመንግሥትና የግል ተቋማት አገልግሎቶችን ለመጠቀም የተለያዩ መሰናክሎች ይገጥሟቸዋል፡፡ በዚህ ጽሑፍ አካል-ጉዳተኞች በኢትዮጵያ የብር ኖቶች አጠቃቀም እና በባንክ አገልግሎት አሰጣጥ ረገድ የሚያጋጥሟቸውን ተግዳሮቶች ከሕግ እና ከአሰራር አንጻር እንዳስሳለን፡፡
Continue reading
የፍርድ ቤቶች በከፊል መዘጋት በማረምያ ቤት ከሚገኙ እስረኞች መብት አንጻር
Abyssinia Law | Making Law Accessible!
Opinion/Critiques/Case Comment/Public Lecture
የኮሮና (COVID-19) በሽታ አለም አቀፍ ችግር ሆኗል፡፡ በአለም ላይ ያሉ ሳይንቲስቶች በደረሱበት የምርምር ደረጃም በትክክል የሚተላለፍባቸው መንገዶች በሙሉ ተለይተው አይታወቁም፡፡ ነገር ግን በሽታው በሰዎች መካከል በሚኖር ቀጥተኝ (መጨባበጥ፤ መተቃቀፍ..) እና ቀጥተኛ ያልሆነ (አንድ ሰው የነካውን ግኡዝ ነገር ሌላ ሰው በመንካት …) አካላዊ ንክኪ እና የትንፋሽ ግንኙነት በቀላሉ የሚተላለፍ መሆኑ በትክክል ይታወቃል፡፡ ይህ ከሰዎች ባሕሪ ጋር በቀጥታ የተገናኘ የመተላለፍያ መንገዱ በሽታውን እጅግ አደገኛ እና አስፈሪ አድርጎታል፡፡ በሽታው ምንም አይነት ፈዋሽ መድሀኒት የሌለው መሆኑ እና ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፍበት እና የሚሰራጭበት ፍጥነት በድምር ሲታይ ብሔራዊ ስጋት ተደርጎ እንዲወሰድ አድርጎታል፡፡ በበሽታው የተፈጠረው ብሔራዊ ስጋት ተራ ስጋት ሳይሆን ከፍተኛ እና ከባድ ስጋት ነው፡፡   
Continue reading
በኮሮና ወረርሽኝ ፍርድ ቤቶችን እንዴት ማስቀጠል ይቻላል?
Abyssinia Law | Making Law Accessible!
Opinion/Critiques/Case Comment/Public Lecture
እርግጥ ነው አሁን ያለንበት የኮሮና ቫይርስ ወረርሽኝ ወቅት እጅግ ፈታኝ፣ ፈጣን አስተዳደራዊ ውሳኔ ለመስጠት የሚከብድበት የቱ ትክክልየቱ ስህተት እንደሆነ ለማመዛዘን የሚቸግር ጊዜ ነው፡፡ በተለይም በወረርሽኙ ምክንያት የሰዎች ህይወት አደጋ ላይ መውደቁ ሲታይ አሳሳቢና አስጨናቂ ነው፡፡ በዛው መጠን ደግሞ በማዕበሉ ወቅትም ቢሆን ህዝብና የመንግሥት አስተዳደር ይቀጥላል፡፡ ፍርድ ቤቶች ደግሞ እጅግ በጣም አስፈላጊና ወሳኝየህዝብ አገልግሎት ሰጪ አካላት መሆናቸው ሳይታለም የተፈታ ሐቅነው፡፡ ፍ/ቤቶች ከሶስቱ የመንግሥት አካላት (the three organs of Government/state) አንደኛው ቅርንጫፍ/አካል ናቸው፡፡ ሌሎቹ የመንግሥት አካላት(አስፈፃሚውና ሕግ አውጪው) ሥራቸውን እያስኬዱ ነው፡፡ ፍርድ ቤቶችም በወረርሽኙ ምክንያት የሰውን ህይወት ለአደጋ በማያጋልጥና በጥንቃቄ ሥራቸውን የሚያስኬዱበት መንገድ ሊፈተሸ ይገባል፡፡
Continue reading
የአስቸኳይ ግዜ አዋጁ ትኩረት ያልሰጠበት የገበያዉ ሁኔታ እና አተገባበሩ
Abyssinia Law | Making Law Accessible!
Commercial Law Blog
የኮሮና ወረርሽኝን ተከትሎ በሽታዉን ከመቋቋም ጎን ለጎን ኢተዮጵያ ካጋጠማት ችግሮች መካካል አንዱ የገበያ በተለመደዉ የፍላጎትና አቅርቦት መርህ (Demand and supply) አለመሄድ ነዉ፡፡ ይህ ችግር በአብዘኃኛዉ ያደጉ ሃገራት ላይ በተለይ በእንደዚህ አስጊ ሰዓት የመፈጠር እድሉ በጣም ዝቅተኛ ነዉ፤ ይህም የሆነበት ምክንያት በንጽጽር በአደጉት ሃገራት ያሉ ነጋዴዎች ያዳበሩት የንግድ ስነ ምግባር (Business ethics) ከእኛ የላቀ መሆኑ ነዉ፡፡ በሽታዉን አስመልክቶ በገበያዉ ብዙ አይነት ሸማቹን አደጋ ላይ የጣሉ ነገሮች ከአዋጁም በፊት ይሁን እሱን ተከትሎ እየተከሰቱ ይገኛሉ፡፡ ለአብነት ያክል ወደ ጎን /ወደ ታች/ ባሉ ነጋዴዎች የሚደረግ የንግድ ዉድድሩን የሚገቱ ስምምነቶች፤ እነዚህም ስምምነቶች ዋጋን ከፍ ማድረግ፣ መጠንን መቀነስ፣ የንግድ እቃዎችን መደበቅ፣ ሸማቾችን መምረጥ (ማግለል ) እና መሰል ድርጊቶችን ያካተቱ ናቸዉ፡፡ እንዲሁም ነጋዴ ወይንም ነጋዴ ባልሆኑ ሰዎች ደግሞ የማከማቸት ስራዎች በተለይ በከተሞች ላይ ጎልተዉ የሚስተዋሉ ችግሮች ናቸዉ፡፡ ኢትዮጵያ ምንም እንኳን እነዚህን ጉዳዮች የሚገዛ የህግ ማዕቀፍ ማለትም (የገበያ ዉድድር ና የሸማቾች ጥበቃ አዋጅ 813/2006) ቢኖራትም ነገር ግን ችግሩን ለማቃለል ብዙ የአፈጻፀም ጉድለቶች ይስተዋሉበታል፡፡ ይሀንንም አስመልክቶ ትልቅ ተስፋ የተጣለበት የአስቸኳይ ግዜ አዋጁና አሱን የሚያብራራዉ ደንብ ነበር፡፡ ነገር ግን በተጠበቀዉ ደረጃ ሳይሆን ገበያን ከመቆጣጠር አንጻር ትልቅ ክፍተትን ያሳያል፡፡
Continue reading
የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ሕገ-መንግሥት መተርጎም ላይ ያለው ሚና እና በጉባዔው አዋጅ ላይ የተደረገ አጭር ምልከታ
Abyssinia Law | Making Law Accessible!
Constitutional Law Blog
ሁሉም ሕጎች በራሳቸው ምሉዕ አይደሉም፡፡ በመሆኑም ሕጎችን በተገቢው የአተረጓጎም ሥርዓት መሠረት ተርጉሞ ሥራ ላይ ማዋል ያስፈልጋል፡፡ በተለይ ደግሞ አጠቃላይ መርሆዎችን የደነገጉ ሕጎችን የያዙ እንደ ሕገ-መንግሥት ዓይነት ሕጎች በከፍተኛ ጥንቃቄ መሠረታዊ የአተረጓጎም መርሆዎችን በተከተለ ሁኔታ ፍጹም ገለልተኛና ብዘሀኑን በሚወክል ብቃት ባለው ሕገ-መንግሥት ተርጓሚ ሊተረጎም ይገባዋል፡፡ ይህም በመሆኑ ብዙ ሐገራት ሕገ-መንግሥት የሚተረጉም ራሱን የቻለ ተቋማትን አቋቁመዋል፡፡
Continue reading
የኮቪድ 19 ወረርሸኝና የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ
Abyssinia Law | Making Law Accessible!
Labor and Employment Blog
በዓለማችን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽን እየተስፋፋ በመምጣቱ ከአሜሪካ እስከ አፍሪካ፣ ከአውሮፓ እስከ እሲያ ከአውስትራሊያ እስከ ደቡብ አሜሪካ መንግስታት፣ መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት፣ ግዙፍ የንግድ ድርጅቶች አነስተኞቹን ጨምሮ እንቅስቃሴያቸው እየተናጋ፤ ህልውናቸው ፈተና ውስጥ እየገባ ነው፡፡ ይህ ወረርሽን ማብቂያው እና መወገጃው በግልጽ ያልታወቀ እና ሊተነበይም ያልቻለ በመሆኑ በተለይም የግል የንግድ ድርጅቶች ቀጥረው የሚያሰሯቸው ሠራተኞች ላይ ሊወስዱ ስለሚችሉት እርምጃ እርግጠኛ አይደሉም፡፡ በሀገራችን ኢትዮጵያም የቫይረሱ መግባት ከተረጋገጠበት ጊዜ አንስቶ መንግስት ትምህርት ቤቶችን  እንዲዘጉ አድርጓል፡፡ በመቀጠልም ፍርድ ቤቶች በከፊል እንዲሁም የመንግስት ተቋማት በፈረቃ የሚሰሩበትን ሁኔታ አመቻችቷል፡፡ በሌሎች የንግድ ድርጅቶች ላይ በመንግስት ደረጃ የተሰጠ ትዕዛዝ ባይኖርም የንግድ እንቅስቃሴ በመቀዝቀዙ እንዲሁም ግለሰቦች በተቻላቸው አቅም ከቤት እንዳይወጡ እየተመከረ በመሆኑ ሥራ በአግባቡ እየተሰራ እና ድርጅቶች በፊት ያገኙ የነበረውን ገቢ እያስቀጠሉ ነው ለማለት አዳጋች ነው፡፡
Continue reading
Refugee proclamation No. 1110/2019: The right to work of refugees, is it possible to implement?
Abyssinia Law | Making Law Accessible!
About the Law Blog
Ethiopia is host to the Second Largest refugee population in Africa. With over 905,000 refugees, the majority originating from South Sudan, Somalia, Eritrea,  Yemen, Sudan, and others. Most of Ethiopia's refugees are in Gambella Regional State, Tigray Regional State, Somali Regional State,  Addis Ababa, Afar Regional State, and Benishangul-Gumuz Regional State. Most of the host regions are the least developed regions in the country, characterized by harsh weather conditions, poor infrastructure, extremely low capacity, high levels of poverty and poor development indicators.
Continue reading
Examining Workers Rights, Occupational Safety Measures and Benefits amid Covid-19 Under Ethiopian Labour Law
Abyssinia Law | Making Law Accessible!
Labor and Employment Blog
Introduction The outbreak of CODIV-19 has caused employment crisis worldwide as the virus is claiming thousands of lives and sickening a millions. The virus is causing global economic, social, health, and economic disruptions. The International Labour Organization has an estimate that up to 25 million jobs could be lost worldwide. In addition to the possible unemployment crisis, the safety and health of workers are at risk. Following the declaration of the virus as a Public Emergence of  International Concern  and pandemic by World Health Organization, countries are taking different measures including partial or full lockdown. Ethiopia is not an exception to this crisis, and the same measures are being taken by the government.
Continue reading
The Role of ICT in Judicial Reform in Ethiopia
Abyssinia Law | Making Law Accessible!
Others
Ethiopia has been implementing justice reform programs for more than 15 years now.  This program is comprehensive and includes all the justice institutions at the federal and regional levels.  Within each institution, the reform program incorporates various components.  ICT is used as an important tool to achieve many of the objectives set in the justice reform program.  Thus ICT is not seen as an end by itself but as a means to achieve other justice ends.  The ICT system was locally designed, implemented and expanded within this mindset.  The current system used by the courts is quite advanced but it reached this stage by responding to growing justice needs some of which were created by the new ICT system itself.
Continue reading